Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዘፍጥረት 29:23 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

23 በመሸም ጊዜ ልጁን ልያን ወስዶ ለያዕቆብ አገባለት፥ ያዕቆብም ወደ እርሷ ገባ።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

23 ሲመሽ ግን ላባ ልጁን ልያን አምጥቶ ለያዕቆብ ሰጠው፤ ያዕቆብም ዐብሯት ተኛ።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

23 ነገር ግን በመሸ ጊዜ ላባ በራሔል ምትክ ልያን ለያዕቆብ ሰጠው፤ ያዕቆብም ወደ ልያ ገባ።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

23 በመ​ሸም ጊዜ ልጁን ልያን ወስዶ ወደ ያዕ​ቆብ አስ​ገ​ባት፤ ያዕ​ቆ​ብም ወደ እር​ስዋ ገባ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

23 በመሸም ጊዜ ልጁን ልያን ወስዶ ለያዕቆብ አገባለት፤ ያዕቆብም ወደ እርስዋ ገባ።

参见章节 复制




ዘፍጥረት 29:23
6 交叉引用  

ሎሌውንም፦ “ሊገናኘን በሜዳ የሚመጣ ይህ ሰው ማን ነው?” አለችው።


ላባም የዚያን ስፍራ ሰዎች ሁሉ ሰበሰበ፥ ሰርግም አደረገ።


ላባም ለልጁ ለልያ ባርያይቱን ዘለፋን ባርያ ትሆናት ዘንድ ሰጣት።


እኛ በእርሱ ዘንድ እንደ ባዕድ የተቈጠርን አይደለንምን? እርሱ እኛን ሸጦ ዋጋችንን በልቶአልኮ።


በጓደኛ አትታመኑ፥ በወዳጅም አትተማመኑ፤ የአፍህን ደጅ በጉያህ ከምትተኛው ጠብቅ።


跟着我们:

广告


广告