Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዘፍጥረት 27:6 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

6 ርብቃም ልጇን ያዕቆብን እንዲህ አለችው፥ “እነሆ አባትህ ለወንድምህ ለዔሳው፦

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

6 ርብቃ ለልጇ ለያዕቆብ እንዲህ አለችው፤ “አባትህ ዔሳውን፣

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

6 ርብቃ ልጅዋን ያዕቆብን “አባትህ ወንድምህን ዔሳውን እንዲህ ሲለው ሰማሁ፤

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

6 ርብ​ቃም ታናሹ ልጅ​ዋን ያዕ​ቆ​ብን እን​ዲህ አለ​ችው፦

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

6 ርብቃም ልጅዋን ያዕቆብን እንዲይ አለችው፦ እነሆ አባትህ

参见章节 复制




ዘፍጥረት 27:6
3 交叉引用  

ይስሐቅም ዔሳው ካደነው ይበላ ነበርና ይወደው ነበር፥ ርብቃ ግን ያዕቆብን ትወድ ነበር።


ርብቃም ይስሐቅ ለልጁ ለዔሳው ሲነግር ትሰማ ነበር። ዔሳውም አደን አድኖ ሊያመጣ ወደ ምድረ በዳ ሄደ።


‘አደን አድነህ አምጣልኝ፥ ሳልሞትም በልቼ በጌታ ፊት እንድባርክህ የጣፈጠ መብል ሥራልኝ፤’ ብሎ ሲነግረው ሰማሁ።


跟着我们:

广告


广告