ዘፍጥረት 26:30 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)30 ይስሐቅም ማዕድ አቀረበላቸው፥ በሉም ጠጡም። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም30 ይሥሐቅም ድግስ ደግሶ አበላቸው፤ አጠጣቸው። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም30 ከዚህ በኋላ፥ ይስሐቅ ግብዣ አደረገላቸው፤ እነርሱም በሉ፤ ጠጡ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)30 ይስሐቅም ማዕድ አቀረበላቸው፤ በሉም፤ ጠጡም። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)30 ይስሐቅም ማዕድ አቀረበላቸው በሉም ጠጡም። 参见章节 |