ዘፍጥረት 25:5 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 አብርሃምም የነበረውን ሁሉ ለይስሐቅ ሰጠው፥ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም5 አብርሃም ያለውን ሀብት ሁሉ ለይሥሐቅ አወረሰው፤ 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም5 አብርሃም ያለውን ሀብት ሁሉ ለይስሐቅ አወረሰው፤ 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 አብርሃምም በሕይወቱ ሳለ ገንዘቡን ሁሉ ለልጁ ለይስሐቅ ሰጠው፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)5 አብርሃምም የነበረውን ሁሉ ለይስሐቅ ሰጠው፤ 参见章节 |