ዘፍጥረት 24:66 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)66 ሎሌውም፦ “እርሱ ጌታዬ ነው” አላት፥ እርሷም መሸፈኛ ወስዳ ተከናነበች። ሎሌውም ያደረገውን ነገር ሁሉ ለይስሐቅ ነገረው። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም66 አገልጋዩም ያደረገውን ሁሉ ለይሥሐቅ ነገረው። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም66 አገልጋዩም ያደረገውን ነገር ሁሉ ለይስሐቅ ነገረው። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)66 ሎሌውም ያደረገውን ነገር ሁሉ ለይስሐቅ ነገረው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)66 ሎሌውም፦ እርሱ ጌታዬ ነው አላት እርስዋም መሸፈኛ ወስዳ ተከናነበች። ሎሌውም ያደረገውን ነገር ሁሉ ለይስሐቅ ነገረው። 参见章节 |