ዘፍጥረት 24:38 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)38 ነገር ግን ወደ አባቴ ቤት ወደ ወገኔም ሂድ፥ ለልጄም ሚስትን ውሰድለት።’ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም38 ነገር ግን ወደ አባቴ ቤት፣ ወደ ገዛ ወገኖቼ ሄደህ ለልጄ ሚስት አምጣለት።’ 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም38 ነገር ግን ወደ አባቴ ቤት ወደ ወገኖቼ ሄደህ ለልጄ ሚስት ምረጥ፤ 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)38 ነገር ግን ወደ አባቴ ቤት ወደ ወገኔም ሂድ፤ ለልጄም ከዚያ ሚስትን ውሰድለት። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)38 ነገር ግን ወደ አባቴ ቤት ወደ ወገኔም ሂድ ለልጄም ሚስትን ውሰድለት። 参见章节 |