Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዘፍጥረት 21:28 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

28 አብርሃምም ሰባት ቄቦች በጎችን ለብቻቸው አቆመ።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

28 አብርሃም ከመንጋው ሰባት እንስት በጎች ለየ፤

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

28 በዚያን ጊዜ አብርሃም ሰባት ሴት በጎችን ከመንጋው ለየ፤

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

28 አብ​ር​ሃ​ምም ሰባ ቄቦች በጎ​ችን ለብ​ቻ​ቸው አቆመ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

28 አብረሃምም ሰባት ቄቦች በጎችን ለብቻቸው አቆመ።

参见章节 复制




ዘፍጥረት 21:28
3 交叉引用  

አብርሃምም በጎችንና ላሞችን አምጥቶ ለአቢሜሌክ ሰጠው፥ ሁለቱም ቃል ኪዳን አደረጉ።


አቢሜሌክም አብርሃምን ለብቻቸው ያቆምሃቸው እነዚህ ሰባት ቄቦች በጎች ምንድን ናቸው? አለው።


እርሱም፦ እኔ ይህችን የውኃ ጉድጓድ እንደቆፈርሁ ምስክር ይሆንልኝ ዘንድ እነዚህን ሰባት ቄቦች በጎች ከእጄ ትወስዳለህ አለው።


跟着我们:

广告


广告