Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዘፍጥረት 11:24 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

24 ናኮርም መቶ ዘጠኝ ዓመት ኖረ፥ ታራንም ወለደ፥

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

24 ናኮር በ29 ዓመቱ ታራን ወለደ፤

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

24 ናኮር 29 ዓመት ሲሆነው ታራን ወለደ፤

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

24 ናኮ​ርም መቶ ዘጠኝ ዓመት ኖረ፤ ታራ​ንም ወለደ፤

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

24 ናኮርም መቶ ዘጠኝ ዓመት ኖረ፥

参见章节 复制




ዘፍጥረት 11:24
5 交叉引用  

ናኮርንም ከወለደ በኋላ ሴሮሕ ሁለት መቶ ዓመት ኖረ፥ ወንዶችንም ሴቶችንም ወለደ፥ ሞተም።


ታራንም ከወለደ በኋላ ናኮር መቶ ሃያ ዘጠኝ ዓመት ኖረ፥ ወንዶችንም ሴቶችንም ወለደ፥ ሞተም።


ቁጥራቸውም ይህ ነው፤ ሠላሳ የወርቅ ሰሐኖች፥ አንድ ሺህ የብር ሰሐኖች፥ ሀያ ዘጠኝ ቢላዋዎች፥


የያዕቆብ ልጅ፥ የይስሐቅ ልጅ፥ የአብርሃም ልጅ፥ የታራ ልጅ፥ የናኮር ልጅ፥


ኢያሱም ለሕዝቡ ሁሉ እንዲህ አለ፦ “የእስራኤል አምላክ ጌታ እንዲህ ይላል፦ ‘አባቶቻችሁ፥ የአብርሃምና የናኮር አባት ታራ፥ አስቀድመው በወንዝ ማዶ ተቀመጡ፤ ሌሎችንም አማልክት አመለኩ።


跟着我们:

广告


广告