Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዘፍጥረት 11:18 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

18 ፋሌቅም መቶ ሠላሳ ዓመት ኖረ፥ ራግውንም ወለደ፥

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

18 ፋሌቅ በ30 ዓመቱ ራግውን ወለደ፤

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

18 ፋሌቅ 30 ዓመት ሲሆነው ረዑን ወለደ፤

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

18 ፋሌ​ቅም መቶ ሠላሳ ዓመት ኖረ፤ ራግ​ው​ንም ወለደ፤

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

18 ፋሌቅም መቶ ሠላሳ ዓመት ኖረ፥

参见章节 复制




ዘፍጥረት 11:18
3 交叉引用  

ዔቦርም ፋሌቅን ከወለደ በኋላ አራት መቶ ሠላሳ ዓመት ኖረ፥ ወንዶችንም ሴቶችንም ወለደ፥ ሞተም።


ራግውንም ከወለደ በኋላ ፋሌቅ ሁለት መቶ ዘጠኝ ዓመት ኖረ፥ ወንዶችንም ሴቶችንም ወለደ፥ ሞተም።


የሴሮህ ልጅ፥ የራጋው ልጅ፥ የፋሌቅ ልጅ፥ የአቤር ልጅ፥ የሳላ ልጅ፥


跟着我们:

广告


广告