ገላትያ 5:8 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 ይህ ማባበል ከሚጠራችሁ አይደለም። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም8 እንዲህ ያለው ማባበል ከሚጠራችሁ የመጣ አይደለም፤ 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም8 እንዲህ ዐይነቱ ምክር ከጠራችሁ ከእግዚአብሔር የመጣ አይደለም። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 ይህ መፋጠናችሁ ከሚጠራችሁ አይደለምና። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)8 ይህ ማባበል ከሚጠራችሁ አልወጣም። ጥቂት እርሾ ሊጡን ሁሉ ያቦካል። 参见章节 |