Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዕዝራ 4:18 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

18 ወደ እኛ የላካችሁት ደብዳቤ በፊቴ በግልፅ ተነበበ።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

18 የላካችሁልኝ ደብዳቤ በፊቴ ተተርጕሞ ተነብቧል።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

18 “የላካችሁልኝ ደብዳቤ ተተርጒሞ በንባብ ሰምቼዋለሁ፤

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

18 አሁ​ንም ወደ እኛ የላ​ካ​ች​ሁት መል​እ​ክ​ተኛ ወደ እኔ ደረሰ

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

18 “ሰላም፤ አሁንም ወደ እኛ የላካችሁት ደብዳቤ በፊቴ ተተርጕሞ ተነበበ።

参见章节 复制




ዕዝራ 4:18
3 交叉引用  

ንጉሡ እንዲህ የሚለውን መልስ ላከ፦ “ለአዛዡ ለሬሑምና ለጸሐፊውም ለሺምሻይ፥ በሰማርያና በወንዝ ማዶ ባለ አገር ለተቀመጡ ለቀሩት ተባባሪዎቻቸው ሰላም! አሁንም


እኔም አዝዣለሁ፥ ተመረመረም፥ ይህችም ከተማ ከጥንት ጀምራ በነገሥታት ላይ ዓመፀኛ እንደ ነበረች፥ በእርሷም ዓመፅና ሽፍትነት እንደ ተደረገ ተገኘ።


በመጽሐፉ ያለውን የእግዚአብሔርን ሕግ በግልጽ አነበቡ፥ የተነበበው እንዲገባቸውም ያስረዷቸው ነበር።


跟着我们:

广告


广告