7 የዔላም ልጆች፥ አንድ ሺህ ሁለት መቶ አምሳ አራት።
7 የኤላም ዘሮች 1,254
7 የኤላም ልጆች ሺህ ሁለት መቶ አምሳ አራት።
7 የኤላም ልጆች፥ ሺህ ሁለት መቶ አምሳ አራት።
ከዔላም ልጆችም፦ ማታንያ፥ ዘካርያ፥ ይሒኤል፥ ዓብዲ፥ የሬሞትና ኤሊያ።
የሌላኛው ዔላም ልጆች፥ አንድ ሺህ ሁለት መቶ አምሳ አራት።
የፓሐት ሞዓብ ልጆች የኢያሱ ዮአብ ልጆች፥ ሁለት ሺህ ስምንት መቶ ዐሥራ ሁለት።
የዛቱ ልጆች፥ ዘጠኝ መቶ አርባ አምስት።
ከዔላም ልጆች የዓታልያ ልጅ ይሻዕያ፥ ከእርሱም ጋር ሰባ ወንዶች፤
የዔላም ልጆች፥ አንድ ሺህ ሁለት መቶ አምሳ አራት።