Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዕዝራ 2:25 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

25 የቂርያትዓሪም፥ ከፊራና ብኤሮት ልጆች፥ ሰባት መቶ አርባ ሦስት።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

25 የቂርያትይዓይሪም፣ የከፊራና የብኤሮት ሰዎች 743

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

25 የቂ​ር​ያ​ት​ይ​ዓ​ሪ​ምና የቃ​ፌር፥ የብ​ኤ​ሮ​ትም ልጆች ሰባት መቶ አርባ ሦስት።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

25 የቂርያትይዓሪምና የከፊራ የብኤሮትም ልጆች፥ ሰባት መቶ አርባ ሦስት።

参见章节 复制




ዕዝራ 2:25
4 交叉引用  

የዓዝማቬት ልጆች፥ አርባ ሁለት።


የራማና የጋባዕ ልጆች፥ ስድስት መቶ ሀያ አንድ።


የቂርያትይዓሪም፥ የከፊራና የብኤሮት ሰዎች፥ ሰባት መቶ አርባ ሦስት።


የእስራኤልም ልጆች ተጉዘው በሦስተኛው ቀን ወደ ከተሞቻቸው መጡ፤ ከተሞቻቸው ገባዖን፥ ከፊራ፥ ብኤሮት፥ ቂርያት-ይዓሪም ነበሩ።


跟着我们:

广告


广告