20 የጊባር ልጆች፥ ዘጠና አምስት።
20 የጋቤር ዘሮች 95
20 የጋቤር ልጆች ዘጠና አምስት።
20-21 የጋቤር ልጆች፥ ዘጠና አምስት። የቤተልሔም ልጆች፥ መቶ ሀያ ሦስት።
የሐሹም ልጆች፥ ሁለት መቶ ሀያ ሦስት።
የቤተልሔም ልጆች፥ መቶ ሀያ ሦስት።
የገባዖን ልጆች፥ ዘጠና አምስት።