10 የባኒ ልጆች፥ ስድስት መቶ አርባ ሁለት።
10 የባኒ ዘሮች 642
10 የባኒ ልጆች ስድስት መቶ አርባ ሁለት።
ከባኒ ልጆችም፦ ማዕዳይ፥ ዓምራምና ኡኤል፥
የቤባይ ልጆች፥ ስድስት መቶ ሀያ ሦስት።
የዘካይ ልጆች ሰባት መቶ ስድሳ።
የቢኑይ ልጆች፥ ስድስት መቶ አርባ ስምንት።