ዕዝራ 10:25 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)25 ከእስራኤልም ከፓርዖሽ ልጆች፦ ራምያ፥ ዪዚያ፥ ማልኪያ፥ ሚያሚን፥ ኤልዓዛር፥ ማልኪያና ብናያስ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም25 ከሌሎቹ እስራኤላውያን መካከል፤ ከፋሮስ ዘሮች፤ ራምያ፣ ይዝያ፣ መልክያ፣ ሚያሚን፣ አልዓዛር፣ መልክያና በናያስ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም25 ከሌሎች እስራኤላውያን፦ ከፓርዖሽ ጐሣ፦ ራምያ፥ ይዚያ፥ ማልኪያ፥ ሚያሚን፥ አልዓዛር ማልኪያና በናያ፤ 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)25 ከእስራኤልም ከፋሮስ ልጆች ራምያ፥ ዖዝያ፥ መልክያ፥ ሚያሚን፥ አልዓዛር፥ መልክያ፥ ቤንያህ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)25 ከእስራኤልም፤ ከፋሮስ ልጆች፤ ራምያ፥ ይዝያ፥ መልክያ፥ ሚያሚን፥ አልዓዛር፥ መልክያ፥ በናያስ። 参见章节 |