ዕዝራ 10:24 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)24 ከመዘምራንም፦ ኤልያሺብ፥ ከበረኞችም፥ ሻሉም፥ ጤሌምና ኡሪ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም24 ከመዘምራኑም መካከል፤ ኤልያሴብ። ከበር ጠባቂዎቹም፣ ሰሎም፣ ጤሌም፣ ኡሪ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም24 ከመዘምራን ወገን፦ ኤልያሺብ። ሻሉም፥ ጤሌምና ኡሪ፤ 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)24 ከመዘምራንም ኤልያሴብ፤ ከበረኞችም ሰሎም፥ ጤሎም፥ ኡሪ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)24 ከመዘምራንም፤ ኤልያሴብ፤ ከበረኞችም፤ ሰሎም፥ ጤሌም፥ ኡሪ። 参见章节 |