Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ሕዝቅኤል 7:25 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

25 ጭንቀት መጥቷል፥ ሰላምም ይሻሉ፥ አይገኝምም።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

25 ሽብር በመጣ ጊዜ ሰላምን ይሻሉ፤ ነገር ግን አያገኟትም።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

25 ጭንቀት በሚመጣበት ጊዜ ሰላምን ትሻላችሁ፤ ነገር ግን አታገኙም፤

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

25 ጥፋት መጥ​ቶ​አል፤ ሰላ​ምም ይሻሉ፤ እር​ሱም አይ​ገ​ኝም።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

25 ጥፋት መጥቶአል፥ ሰላምም ይሻሉ እርሱም አይገኝም።

参见章节 复制




ሕዝቅኤል 7:25
7 交叉引用  

ለክፉዎች ሰላም የላቸውም ይላል አምላኬ።


ምክንያቱም ሰላም ሳይኖር ሰላም እያሉ ሕዝቤን አታልለዋልና፥ አንድ ሰው ቅጥር ሲሠራ፥ እነሆ በኖራ ይቀቡታል፤


እነርሱም ስለ ኢየሩሳሌም ትንቢት የተናገሩ፥ ሰላም ሳይኖር የሰላምን ራእይ ያዩላት የእስራኤል ነቢያት ናቸው፥ ይላል ጌታ እግዚአብሔር።


በማሮት የምትቀመጠው መልካም ነገርን ትጠባበቃለችና፤ ነገር ግን ክፉ ነገር ከጌታ እስከ ኢየሩሳሌም በር ድረስ ወርዶአል።


跟着我们:

广告


广告