Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ሕዝቅኤል 46:8 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

8 መስፍኑ በሚገባበት ጊዜ በበሩ መተላለፊያ መንገድ ይግባ በዚያው መንገድ ይውጣ።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

8 ገዥው ሲገባ፣ በመግቢያው በር መተላለፊያ በረንዳ ይግባ፤ ሲወጣም በዚያው ይውጣ።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

8 መስፍኑም ሲገባ በበሩ መተላለፊያ በኩል ገብቶ ሲወጣም በዚያው በኩል ይውጣ።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

8 አለ​ቃ​ውም በሚ​ገ​ባ​በት ጊዜ በበሩ ደጀ ሰላም መን​ገድ ይግባ፤ በዚ​ያ​ውም ይውጣ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

8 አለቃውም በሚገባበት ጊዜ በበሩ ደጀ ሰላም መንገድ ይግባ በዚያውም ይውጣ።

参见章节 复制




ሕዝቅኤል 46:8
3 交叉引用  

መስፍኑ ከውጭ በኩል ባለው በር በመተላለፊያ መንገድ ገብቶ በበሩ መቃን አጠገብ ይቁም፥ ካህናቱም የእርሱን የሚቃጠለውን መሥዋዕትና የሰላሙን መሥዋዕት ያቅርቡ፥ እርሱም በበሩ መድረክ ላይ ይስገድ፤ ከዚያም በኋላ ይውጣ፥ በሩ ግን እስከ ማታ ድረስ አይዘጋ።


እርሱም አካሉ የሆነችው የቤተ ክርስቲያን ራስ ነው፤ እርሱ በሁሉ ነገር ቀዳሚ በመሆን መጀመሪያ ነው፤ ከሙታንም በኩር ነው።


跟着我们:

广告


广告