ሕዝቅኤል 46:3 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 የምድሪቱ ሕዝብ በዚያ በር መግቢያ በሰንበታትና በመባቻ በጌታ ፊት ይስገዱ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም3 የምድሪቱም ሕዝብ በሰንበታትና በወር መባቻ በዓላት በእግዚአብሔር ፊት በበሩ መግቢያ ላይ ይስገዱ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም3 በእያንዳንዱም ሰንበትና በየወሩም መባቻ ሕዝቡ ሁሉ በምሥራቁ መግቢያ በር በኩል ለእግዚአብሔር ይስገዱ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 የሀገርም ሕዝብ በዚያ በር መግቢያ በእግዚአብሔር ፊት በሰንበታትና በመባቻ ይስገዱ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)3 የአገሩም ሕዝብ በዚያ በር መግቢያ በእግዚአብሔር ፊት በሰንበታትና በመባቻ ይስገዱ። 参见章节 |