Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ሕዝቅኤል 45:13 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

13 የምታቀርቡት መባ ይህ ነው፤ ከአንድ ቆሮስ መስፈሪያ ስንዴ አንድ ስድስተኛ የኢፍ መስፈሪያ፥ ከአንድም ቆሮስ መስፈሪያ ገብስ አንድ ስድስተኛ የኢፍ መስፈሪያ ትሰጣላችሁ።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

13 “ ‘የምታቀርቡት ልዩ መባ ይህ ነው፤ ከአንድ ሆሜር መስፈሪያ ስንዴ አንድ ስድስተኛ ኢፍ እንዲሁም ከእያንዳንዱ ሆሜር ገብስ አንድ ስድስተኛ ኢፍ ነው።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

13 “የምታቀርቡት መሥዋዕት ከእያንዳንዱ ጎሞር ስንዴ አንድ ስድስተኛ ኢፍ፥ ከእያንዳንዱ ጎሞር ገብስም አንድ ስድስተኛ ኢፍ ነው።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

13 “የም​ታ​ቀ​ር​ቡት መባ ይህ ነው፤ ከአ​ንድ ቆሮስ መስ​ፈ​ሪያ ስንዴ አንድ ስድ​ስ​ተኛ የኢፍ መስ​ፈ​ሪያ፥ ከአ​ን​ድም ቆሮስ መስ​ፈ​ሪያ ገብስ አንድ ስድ​ስ​ተኛ የኢፍ መስ​ፈ​ሪያ ትሰ​ጣ​ላ​ችሁ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

13 የምታቀርቡት መባ ይህ ነው፥ ከአንድ ቆሮስ መስፈሪያ ስንዴ የኢፍ መስፈሪያ ስድስተኛ ክፍል፥ ከአንድም ቆሮስ መስፈሪያ ገብስ የኢፍ መስፈሪያ ስድስተኛ ክፍል ትሰጣላችሁ።

参见章节 复制




ሕዝቅኤል 45:13
2 交叉引用  

አንድ ሰቅል ሀያ ጌራህ ይሆናል፤ ሀያ ሰቅል፥ ሀያ አምስት ሰቅል እና ዐሥራ አምስት ሰቅል ሲጨመር፥ አንድ ምናን ይሁንላችሁ።


የዘይቱም ደንብ፥ ከእያንዳንዱ የቆሮስ መስፈሪያ የባዶስን አንድ አሥረኛ ክፍል ትሰጣላችሁ፤ ዐሥር የባዶስ መስፈሪያ አንድ የቆሮስ መስፈሪያ ነውና።


跟着我们:

广告


广告