ሕዝቅኤል 44:26 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)26 ከነጻ በኋላ ሰባት ቀን ይቁጠሩለት። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም26 ከነጻም በኋላ፣ ሰባት ቀን መቈየት አለበት። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም26 ይህን ካደረገ ግን ከነጻም በኋላ እንኳ ሰባት ቀን መቈየት አለበት፤ 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)26 ከነጻም በኋላ ሰባት ቀን ይቍጠሩለት። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)26 ከነጻም በኋላ ሰባት ቀን ይቈጠርለት። 参见章节 |