Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ሕዝቅኤል 44:20 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

20 ራሳቸውን አይላጩ፥ የተያዘ ጠጉራቸውንም አይልቀቁትም፥ ነገር ግን የራሳቸውን ጠጉር ይከርከሙ።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

20 “ ‘የራሳቸውን ጠጕር አይላጩት፤ ወይም አያርዝሙት፤ ነገር ግን ይከርክሙት።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

20 “ካህናቱ ራሳቸውን መላጨትም ሆነ ጠጒራቸውን ማሳደግ አይገባቸውም፤ ነገር ግን ፀጒራቸውን በሚገባ ሁኔታ ያስተካክሉ።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

20 ራሳ​ቸ​ው​ንም አይ​ላጩ፥ የራ​ሳ​ቸ​ው​ንም ጠጕር ይከ​ር​ከሙ እንጂ ጠጕ​ራ​ቸ​ውን አያ​ሳ​ድጉ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

20 ራሳቸውንም አይላጩ የራሳቸውንም ጠጕር ይከርከሙ እንጂ ጠጕራቸውን አያሳድጉ።

参见章节 复制




ሕዝቅኤል 44:20
6 交叉引用  

የራስ ጠጉሩ ሲከብደው በዓመት አንድ ጊዜ ይቆርጠው ነበር፤ የተቆረጠውን በሚመዝነው ጊዜ ክብደቱ በቤተ መንግሥት ሚዛን ሁለት መቶ ሰቅል ይሆን ነበር።


አንተም፥ የሰው ልጅ ሆይ፥ የተሳለ ሰይፍ ውሰድ፥ እንደ ጢም መላጫ ለራስህ ትወስደዋለህ፥ በራስህና በጢምህም አሳልፈው፥ ሚዛንንም ውሰድ ጠጉሩንም ትከፋፍለዋለህ።


“ራሱን ለመለየት ስእለት ባደረገበት ወራት ሁሉ በራሱ ላይ ምላጭ አይድረስበት፤ ለጌታ የተለየበት ወራት እስኪፈጸም ድረስ የተቀደሰ ይሆናል፥ የራሱንም ጠጉር ያሳድግ።


ወንድ ጠጉሩን ቢያስረዝም ነውር እንዲሆንበት ተፈጥሮ እንኳ አያስተምራችሁምን?


“እናንተ የጌታ የእግዚአብሔር ልጆች ናችሁ፤ ለሞተ ሰው ሰውነታችሁን አትቦጭቁ፤ የጭንቅላታችሁን ጠጉር አትላጩ፤


跟着我们:

广告


广告