Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ሕዝቅኤል 43:25 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

25 ሰባት ቀን በየዕለቱ ለኃጢአት መሥዋዕት የሚሆነውን አውራ ፍየልን ታቀርባለህ፥ ነውር የሌለባቸውን ከመንጋው አንድ ወይፈን ከመንጋው አንድ አውራ በግ ያቀርባሉ።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

25 “በየዕለቱ ለሰባት ቀን ተባዕት ፍየል ለኀጢአት መሥዋዕት ታቀርባለህ፤ ነውርም የሌለባቸውን አንድ ወይፈን፣ ከመንጋም የወጣውን አንድ አውራ በግ ይቅረብ።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

25 ሰባት ቀን ሙሉ በእያንዳንዱ ዕለት አንድ ፍየል፥ ከመንጋው አንድ ወይፈንና፥ አንድ የበግ አውራ፥ የኃጢአት ስርየት መሥዋዕት አድርገህ ታቀርባለህ፤ እነዚህም ሁሉ ነውር የሌለባቸው መሆን አለባቸው።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

25 ሰባት ቀንም በየ​ዕ​ለቱ ለኀ​ጢ​አት መሥ​ዋ​ዕት የሚ​ሆ​ነ​ውን አውራ ፍየል ታቀ​ር​ባ​ለህ፤ ነው​ርም የሌ​ለ​ባ​ቸ​ውን አንድ ወይ​ፈ​ንና ከበ​ጎ​ችም አንድ ጠቦት በግ ያቀ​ር​ባሉ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

25 ሰባት ቀንም በየዕለቱ ለኃጢአት መሥዋዕት የሚሆነውን አውራ ፍየልን ታቀርባለህ፥ ነውርም የሌለባቸውን አንድ ወይፈን ከመንጋውም የወጣውን አንድ አውራ በግ ያቀርባሉ።

参见章节 复制




ሕዝቅኤል 43:25
5 交叉引用  

በሁለተኛውም ቀን ለኃጢአት መሥዋዕት የሚሆነውን ነውር የሌለበትን አውራ ፍየል ታቀርባለህ፤ በወይፈኑም እንዳነጹት እንዲሁ መሠዊያውን ያነጹበታል።


ሰባት ቀን ለመሠዊያው ያስተሰርያሉ ያነጹታልም፥ እጃቸውን ይሞላሉ።


እናንተን በቅድስና ማዕረግ ለመሾም ሰባት ቀን ይወስዳልና የክህነታችሁ ቀን እስኪፈጸም ድረስ ሰባት ቀን ከመገናኛው ድንኳን ደጃፍ አትውጡ።


እንዳትሞቱም የጌታን ትእዛዝ እየጠበቃችሁ፥ ለሰባት ቀን ሌሊትና ቀን በመገናኛው ድንኳን ደጃፍ ትቀመጣላችሁ፤ እኔ እንዲህ ታዝዣለሁና።”


跟着我们:

广告


广告