Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ሕዝቅኤል 42:8 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

8 በውጭው አደባባይ በኩል የነበሩት ክፍሎች ርዝመታቸው አምሳ ክንድ ሲሆን በመቅደሱ ፊት ለፊት የነበሩት ክፍሎች ግን ርዝመታቸው መቶ ክንድ ነበረ።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

8 ከውጩ አደባባይ ቀጥሎ ያሉት መደዳ ክፍሎች ርዝመት ዐምሳ ክንድ ሲሆን፣ ከቤተ መቅደሱ አጠገብ ያሉት መደዳ ክፍሎች ርዝመት ደግሞ አንድ መቶ ክንድ ነበር።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

8 በውጪው አደባባይ በኩል ያሉት ክፍሎች ኀምሳ ክንድ ርዝመት ሲኖራቸው ከቤተ መቅደሱ ትይዩ ያሉት ክፍሎች ግን መቶ ክንድ ርዝመት ነበራቸው።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

8 በመ​ቅ​ደሱ ፊት የነ​በ​ሩት ዕቃ ቤቶች ርዝ​መ​ታ​ቸው መቶ ክንድ ሲሆን፥ በው​ጭው አደ​ባ​ባይ በኩል የነ​በ​ሩት ዕቃ ቤቶች ርዝ​መ​ታ​ቸው አምሳ ክንድ ነበ​ረና።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

8 በመቅደሱ ፊት የነበሩት ዕቃ ቤቶች ርዝመታቸው መቶ ክንድ ሲሆን በውጭው አደባባይ በኩል የነበሩት ዕቃ ቤቶች ርዝመታቸው አምሳ ክንድ ነበረና።

参见章节 复制




ሕዝቅኤል 42:8
1 交叉引用  

跟着我们:

广告


广告