Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ሕዝቅኤል 42:17 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

17 በሰሜን አቅጣጫ ያለውን ለካ በመለኪያው ዘንግ ዙሪያ አምስት መቶ ዘንግ ሆነ።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

17 ሰሜኑንም ለካ፤ በመለኪያው ዘንግ ዐምስት መቶ ክንድ ሆነ።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

17 ከዚያም በኋላ በሰሜን በኩል በዘንጉ ሲለካ አምስት መቶ ክንድ ነው።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

17 ወደ ሰሜ​ንም ዞረ፤ የሰ​ሜ​ኑ​ንም ወገን በመ​ለ​ኪያ ዘንግ አም​ስት መቶ ክንድ አድ​ርጎ ለካ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

17 ዞረም፥ የሰሜኑንም ወገን በመለኪያ ዘንግ አምስት መቶ ክንድ አድርጎ ለካ።

参见章节 复制




ሕዝቅኤል 42:17
2 交叉引用  

በምሥራቅ አቅጣጫ ያለውን በመለኪያ ዘንግ ለካ፥ በመለኪያው ዘንግ ዙሪያ አምስት መቶ ዘንግ ሆነ።


በደቡብ አቅጣጫ ያለውን ለካ፥ በመለኪያው ዘንግ አምስት መቶ ዘንግ ሆነ።


跟着我们:

广告


广告