ሕዝቅኤል 40:35 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)35 በሰሜንም ወዳለው በር አመጣኝ፥ እርሱንም ለካው፤ መጠኑም ከሌሎቹ ጋር እኩል ነበር፤ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም35 ከዚያም ወደ ሰሜን በር አመጣኝ፤ ለካውም፤ መጠኑም ከሌሎቹ ጋራ ተመሳሳይ ነበር። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም35 ያ ሰው ወደ ሰሜኑ ቅጽር በር ወሰደኝ፤ በለካውም ጊዜ ስፋቱ በሌሎቹ ልክ ሆኖ ተገኘ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)35 በሰሜንም ወደ አለው በር አመጣኝ፤ እንደዚያውም መጠን ለካው፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)35 በሰሜንም ወዳለው በር አመጣኝ፥ እንደዚያውም መጠን ለካው፥ 参见章节 |