ሕዝቅኤል 39:16 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 ደግሞም የከተማይቱ ስም ሐሞና ይባላል። ምድሪቱንም ያጸዳሉ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም16 በዚያም ሐሞና የምትባል ከተማ አለች፤ ስለዚህ ምድሯን ያጸዳሉ።’ 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም16 በዚህም ዐይነት ምድሪቱ እንደገና ትጸዳለች፤ በዚያም አቅራቢያ ሐሞና ተብላ የምትጠራ ከተማ ትኖራለች።” 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 ደግሞም የከተማዪቱ ስም የመቃብር ቦታ ይባላል። እንዲሁ ምድሪቱን ያጸዳሉ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)16 ደግሞም የከተማይቱ ስም ሐሞና ይባላል። እንዲሁ ምድሪቱን ያጸዳሉ። 参见章节 |