ሕዝቅኤል 35:7 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 የሴይርን ተራራ ውድማና ባድማ አደርገዋለሁ፥ የሚሄደውንና የሚመለሰውንም ከእርሱ አጠፋለሁ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም7 የሴይርን ተራራ ባድማና ጠፍ አደርጋለሁ፤ በርሱም ላይ የሚወጡትንና የሚወርዱትን አስቀራለሁ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም7 እኔ የኤዶምን ተራራማ አገር ባድማና ወና አደርጋለሁ፤ በዚያም በኩል ማንም ሰው እንዳያልፍ አደርጋለሁ፤ 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 የሴይርንም ተራራ ውድማ አደርገዋለሁ፤ ሰውንና እንስሳውንም አጠፋለሁ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)7 የሴይርንም ተራራ ውድማ አደርገዋለሁ፥ የሚሄደውንና የሚመለሰውንም ከእርሱ አጠፋለሁ። 参见章节 |