ሕዝቅኤል 35:13 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 በአፋችሁ ታበያችሁብኝ፥ ንግግራችሁንም በእኔ ላይ አበዛችሁ፤ እኔም ሰምቼዋለሁ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም13 በእኔ ላይ ታብየሃል፤ በድፍረትም በእኔ ላይ ተናግረሃል፤ እኔም ሰምቼዋለሁ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም13 በእኔ ላይ መገዳደራችሁንና ያለ ገደብም በእኔ ላይ መናገራችሁን ሰምቼአለሁ።” 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 አንተ አፍህን በእኔ ላይ ከፍ ከፍ እንደ አደረግህ እኔ ሰምቼአለሁ።” 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)13 በአፋችሁም ተመካችሁብኝ፥ ቃላችሁንም አበዛችሁብኝ፥ እኔም ሰምቼዋለሁ። 参见章节 |