ሕዝቅኤል 34:7 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 ስለዚህ እረኞች ሆይ፥ የጌታን ቃል ስሙ፤ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም7 “ ‘ስለዚህ እናንተ እረኞች፣ የእግዚአብሔርን ቃል ስሙ፤ 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም7 “አሁንም እናንተ እረኞች! እኔ እግዚአብሔር የምላችሁን ስሙ፤ 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 “ስለዚህ እረኞች ሆይ! የእግዚአብሔርን ቃል ስሙ፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)7 ስለዚህ፥ እረኞች ሆይ፥ የእግዚአብሔርን ቃል ስሙ፥ 参见章节 |