ሕዝቅኤል 32:5 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 ሥጋህን በተራሮች ላይ አደርጋለሁ፥ ሸለቆቹንም በሬሳህ ክምር እሞላለሁ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም5 ሥጋህን በተራሮች ላይ እበታትነዋለሁ፤ የተረፈውንም በየሸለቆው እሞላዋለሁ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም5 ተራራውንና ሸለቆውን በበሰበሰ በድንህ እንዲሞሉ አደርጋለሁ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 ሥጋህን በተራሮች ላይ አደርጋለሁ፤ በደምህም አረካቸዋለሁ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)5 ሥጋህን በተራሮች ላይ አደርጋለሁ ሸለቆቹንም በሬሳህ ክምር እሞላለሁ። 参见章节 |