Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ሕዝቅኤል 30:7 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

7 ባድማ በሆኑ አገሮች መካከል ባድማ ይሆናሉ፥ ከተሞችዋም በፈረሱ ከተሞች መካከል ይሆናሉ።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

7 በባድማ መሬቶች መካከል፣ ባድማ ይሆናሉ፤ ከተሞቻቸውም፣ ከፈራረሱ ከተሞች መካከል ይሆናሉ።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

7 ምድሪቱ ባድማ ከሆኑ አገሮች የበለጠ ባድማ ትሆናለች፤ ከተሞችዋም ሁሉ ፍርስራሽ ከሆኑት ከተሞች የበለጠ ይፈራርሳሉ።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

7 ባድ​ማም በሆኑ ሀገ​ሮች መካ​ከል ባድማ ይሆ​ናሉ፤ ከተ​ሞ​ች​ዋም በፈ​ረሱ ከተ​ሞች መካ​ከል ይሆ​ናሉ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

7 ባድማም በሆኑ አገሮች መካከል ባድማ ይሆናሉ፥ ከተሞችዋም በፈረሱ ከተሞች መካከል ይሆናሉ።

参见章节 复制




ሕዝቅኤል 30:7
5 交叉引用  

የግብጽን ምድር ባድማ በሆኑ አገሮች መካከል ባድማ አደርጋታለሁ፥ ከተሞችዋንም በፈረሱት ከተሞች መካከል ለአርባ ዓመት ባድማ ይሆናሉ፤ ግብጻውያንንም ወደ ሕዝቦች እበትናቸዋለሁ፥ በአገሮችም እዘራቸዋለሁ።


የግብጽ ምድር ባድማና ውድማ ትሆናለች፥ እኔም ጌታ እንደሆንሁ ያውቃሉ፤ ምክንያቱም ወንዙ የእኔ ነው፥ የሠራሁትም እኔ ነኝ ብሏልና።


跟着我们:

广告


广告