Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ሕዝቅኤል 3:16 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

16 ከሰባቱም ቀን በኋላ የጌታ ቃል ወደ እኔ መጣ፥ እንዲህም አለኝ፦

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

16 ከሰባቱም ቀን በኋላ፣ የእግዚአብሔር ቃል ወደ እኔ እንዲህ ሲል መጣ፤

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

16 ሰባቱ ቀኖች ካለፉ በኋላ እግዚአብሔር እንዲህ አለኝ፦

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

16 ከሰ​ባ​ቱም ቀን በኋላ የእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ቃል ወደ እኔ እን​ዲህ ሲል መጣ፦

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

16 ከሰባቱም ቀን በኋላ የእግዚአብሔር ቃል ወደ እኔ እንዲህ ሲል መጣ፦

参见章节 复制




ሕዝቅኤል 3:16
3 交叉引用  

አንተ ግን ወገብህን ታጠቅ፥ ተነሥም፥ ያዘዝሁህንም ሁሉ ንገራቸው፤ በእነርሱ ፊት እንዳላስፈራህ አትፍራቸው።


ከዐሥር ቀን በኋላ የጌታ ቃል ወደ ኤርምያስ መጣ።


የጌታ ቃል ወደ እኔ እንዲህ ሲል መጣ፦


跟着我们:

广告


广告