ሕዝቅኤል 29:2 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 የሰው ልጅ ሆይ፥ ፊትህን በግብጽ ንጉሥ በፈርዖን ላይ አድርግ፥ በእርሱና በግብጽ ሁሉ ላይ ትንቢት ተናገር፤ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም2 “የሰው ልጅ ሆይ፤ ፊትህን ወደ ግብጽ ንጉሥ ወደ ፈርዖን አዙር፤ በርሱና በግብጽ ሁሉ ላይ ትንቢት ተናገር፤ 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም2 “የሰው ልጅ ሆይ! ፊትህን በግብጽ ንጉሥ ላይ መልሰህ በእርሱና በግብጽ ሕዝብ ላይ ትንቢት ተናገር። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 “የሰው ልጅ ሆይ! ፊትህን በግብጽ ንጉሥ በፈርዖን ላይ አድርግ፤ በእርሱና በግብፅ ሁሉ ላይም ትንቢት ተናገር፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)2 የሰው ልጅ ሆይ፥ ፊትህን በግብጽ ንጉሥ በፈርዖን ላይ አድርግ፥ በእርሱና በግብጽ ሁሉ ላይም ትንቢት ተናገር፥ 参见章节 |