ሕዝቅኤል 28:8 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 ወደ ጉድጓድ ያወርዱሃል፤ በባሕር ልብ ተገድለው በሞቱበት ሞት ትሞታለህ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም8 ወደ ጕድጓድ ያወርዱሃል፤ በጥልቁም ባሕር ውስጥ፣ በባሕሮችም ልብ ውስጥ አስከፊ ሞት ትሞታለህ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም8 አንተን ወደ ጥልቁ ጒድጓድ ይጥሉሃል፤ በባሕሩም መካከል አሠቃቂ የሆነ ሞት ትሞታለህ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 ወደ ጕድጓድ ያወርዱሃል፤ በሰይፍም ትሞታለህ፤ ሬሳህንም ወደ ባሕር ይጥሉታል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)8 ወደ ጕድጓድ ያወርዱሃል፥ ተገድለው እንደ ሞቱ በባሕር ውስጥ ትሞታለህ። 参见章节 |