ሕዝቅኤል 28:19 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)19 በአሕዛብም ውስጥ የሚያውቁህ ሁሉ ይደነቁብሃል፤ አንተ ለድንጋጤ ሆነሃል፥ እስከ ዘለዓለምም አትገኝም። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም19 የሚያውቁህን አሕዛብ ሁሉ፣ ሁኔታህ አስደንግጧቸዋል፤ መጨረሻህ የሚያሳዝን ሆነ፤ ከእንግዲህ ህልውና የለህም።’ ” 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም19 እነሆ ጠፋህ! ለዘለዓለምም አትገኝም፤ ያውቁህ የነበሩ አገሮች ሁሉ ተሸብረዋል፤ በአንተ ላይ የደረሰው መጥፎ ዕድል እንዳይገጥማቸውም ፈርተዋል።’ ” 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)19 በአሕዛብም ውስጥ የሚያውቁህ ሁሉ ያለቅሱልሃል፤ አንተም ለድንጋጤ ሆነሃል፤ እስከ ዘለዓለምም አትኖርም።” 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)19 በአሕዛብም ውስጥ የሚያውቁህ ሁሉ ይደነቁብሃል፥ አንተ ለድንጋጤ ሆነሃል፥ እስከ ዘላለምም አትገኝም። 参见章节 |