Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ሕዝቅኤል 27:11 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

11 የአርቫድ ልጆችና ሠራዊቶችሽ በቅጥሮችሽ ላይ ዙሪያውን ነበሩ፥ ጋማዳውያንም በግንቦችሽ ውስጥ ነበሩ፤ ጋሻቸውንም በቅጥርሽ ዙሪያ ሰቀሉ፥ ውበትሽንም ፍጹም አደረጉ።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

11 የአራድና የሔሌክ ሰዎች፣ ቅጥርሽን በየአቅጣጫው ጠበቁ፤ የገማድ ሰዎችም፣ በምሽግሽ ውስጥ ነበሩ። ጋሻቸውንም በቅጥርሽ ዙሪያ ሰቀሉ፤ ውበትሽንም ፍጹም አደረጉ።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

11 ከአርዋድ የመጡ ወታደሮች የቅጽር ግንቦችሽን ይጠብቁ ነበር፤ ከጋማድም የመጡ ሰዎች ምሽጎችሽን ይጠብቁ ነበር፤ ጋሻዎቻቸውን በግንቦችሽ ላይ ሰቀሉ፤ የተዋብሽ እንድትሆኚ ያደረጉሽ እነርሱ ናቸው።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

11 የአ​ራድ ልጆ​ችና ሠራ​ዊ​ቶ​ችሽ በቅ​ጥ​ሮ​ችሽ ላይ በዙ​ሪያ ነበሩ፤ ገማ​ዳ​ው​ያ​ንም በግ​ን​ቦ​ችሽ ውስጥ ነበሩ፤ የጦር መሣ​ሪ​ያ​ቸ​ው​ንም በዙ​ሪያ በቅ​ጥ​ርሽ ላይ አን​ጠ​ለ​ጠሉ፤ ውበ​ት​ሽ​ንም ፈጽ​መ​ዋል።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

11 የአራድ ሰዎችና ሠራዊቶችሽ በቅጥሮችሽ ላይ በዙሪያ ነበሩ፥ ገማዳውያንም በግንቦችሽ ውስጥ ነበሩ፥ ጋሻቸውንም በዙሪያ በቅጥርሽ ላይ አንጠለጠሉ፥ ውበትሽንም ፈጽመዋል።

参见章节 复制




ሕዝቅኤል 27:11
5 交叉引用  

አንገትሽ ለጦር ዕቃ መስቀያ እንደ ተሠራው እንደ ዳዊት ግንብ ነው፥ ሺህ ጋሻ የኃያላንም መሣሪያ ሁሉ ተንጠልጥሎበታል።


ፋርስ፥ ሉድና ፉጥ በሠራዊትሽ ውስጥ ወታደሮችሽ ነበሩ፤ ጋሻና ራስ ቁርም በአንቺ ውስጥ ሰቀሉ፤ ውበትን ሰጡሽ።


ከሀብትሽ ብዛት የተነሣ ተርሴስ ነጋዴሽ ነበረች፥ በብርና በብረት በቆርቆሮና በእርሳስ ዕቃሽን ለወጡ።


የሲዶናና የአርቫድ ነዋሪዎች ቀዛፊዎችሽ ነበሩ፤ ጢሮስ ሆይ፥ በአንቺ ውስጥ የነበሩት ባለሙያዎችሽ የመርከቦችሽ መሪዎች ነበሩ።


跟着我们:

广告


广告