ሕዝቅኤል 20:10 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 ከግብጽም ምድር አወጣኋቸው ወደ ምድረ በዳም አመጣኋቸው። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም10 ስለዚህ ከግብጽ አውጥቼ ወደ ምድረ በዳ አመጣኋቸው። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም10 “ስለዚህም ከግብጽ መርቼ ወደ በረሓ አመጣኋቸው፤ 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 “ከግብፅም ምድር አወጣኋቸው ወደ ምድረ በዳም አመጣኋቸው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)10 ከግብጽም ምድር አወጣኋቸው ወደ ምድረ በዳም አመጣኋቸው። 参见章节 |