Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ሕዝቅኤል 19:2 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

2 እንዲህም በል፦ እናትህ በአንበሶች መካከል እንዴት ያለች እንስት አንበሳ ነበረች! በደቦል አንበሶች መካከል ተቀምጣ ግልገሎችዋን አሳደገች።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

2 እንዲህም በል፤ “ ‘እናትህ በአንበሶች መካከል እንዴት ያለች አንበሳ ነበረች! በደቦል አንበሶች መካከል ተጋደመች፤ ግልገሎቿንም በዚያ አሳደገች።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

2 እናትህ በአንበሶች መካከል እንዴት ያለች እንስት አንበሳ ነበረች! በደቦል አንበሶች መካከል ተዝናንታ ግልገሎችዋን አሳደገች፤

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

2 እን​ዲ​ህም በል፦ እና​ትህ ምን ነበ​ረች? እን​ስት አን​በሳ ነበ​ረች፤ በአ​ን​በ​ሶች መካ​ከል ተጋ​ደ​መች፤ በደ​ቦል አን​በ​ሶ​ችም መካ​ከል ግል​ገ​ሎ​ች​ዋን አሳ​ደ​ገች።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

2 እናትህ ምን ነበረች? አንበሳ ነበረች፥ በአንበሶች መካከል ተጋደመች፥ በደቦል አንበሶች መካከል ግልገሎችዋን አሳደገች።

参见章节 复制




ሕዝቅኤል 19:2
11 交叉引用  

አንበሳ አደን በማጣት ይሞታል፥ የአንበሳይቱም ግልገሎች ይበተናሉ።


አስማተኛ ሲደግምባት የአስማተኛውን ቃል እንደማትሰማ።


ጩኸታቸው እንደ አንበሳ ነው፤ እንደ አንበሳ ደቦል ያገሣሉ፤ ያደኑትንም ይዘው ይጮኻሉ፤ ተሸክመውት ይሄዳሉ፤ የሚያስጥልም የለም።


አንተም በእስራኤል ልዑሎች ላይ ሙሾ አሙሽ፥


ከግልገሎችዋም አንዱን አሳደገችው፥ እርሱም ደቦል አንበሳ ሆነ፥ አደንም ተማረ፥ ሰዎችን በላ።


የሰው ልጅ ሆይ፥ ስለ ግብጽ ንጉሥ ስለ ፈርዖን ሙሾ አውርድ፥ እንዲህም በለው፦ በሕዝቦች መካከል አንበሳ መሰልህ፥ እንደ ባሕር አውሬ ነበርህ፤ በወንዞችህም ገንፍለህ ወጥተሃል፥ ውኃውንም በእግርህ አደፍርሰሃል፥ ወንዞችህንም አሳድፈሃል።


የእረኞች ክብር ተዋርዶአልና የዋይታቸውን ድምፅ ስሙ! የዮርዳኖስ ጥቅጥቅ ደን ወድሟልና የአንበሶች ግሣት ድምፅ ስሙ!


ስለ ዳንም እንዲህ አለ፥ “ዳን የአንበሳ ደቦል ነው፥ ከባሳን ዘልሎ ይወጣል።”


跟着我们:

广告


广告