ሕዝቅኤል 16:50 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)50 ትዕቢተኞች ነበሩ፥ በፊቴም ርኩስ ነገር አደረጉ፥ ስለዚህ ባየሁት ጊዜ አስወገድኋቸው። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም50 ኵራተኞች ነበሩ፤ በፊቴ አስጸያፊ ተግባር መፈጸማቸውን ባየሁ ጊዜም አስወገድኋቸው። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም50 እነርሱ ትዕቢተኞች በመሆን እኔ የምጠላውን ነገር ሁሉ ፈጸሙ፤ አንቺም እንደምታውቂው ደመሰስኳቸው። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)50 ኰርተው ነበር፤ በፊቴም ርኵስ ነገር አደረጉ፤ ስለዚህ እንደ አየሁ አስወገድኋቸው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)50 ኰርተው ነበር በፊቴም ርኩስ ነገር አደረጉ፥ ስለዚህ ባየሁ ጊዜ አጠፋኋቸው። 参见章节 |