ሕዝቅኤል 16:29 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)29 በከነዓን ምድር ከከላውዴዎን ጋር አመንዝራነትሽን አበዛሽ። በዚህም አልረካሽም። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም29 ርኩሰትሽንም እስከ ነጋዴዎች ምድር እስከ ባቢሎን ድረስ አበዛሽ፤ ያም ሆኖ አልረካሽም። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም29 ነጋዴዎች ለሆኑት ባቢሎናውያንም ወዳጅ ሆነሽ ታመነዝሪ ነበር፤ ነገር ግን እነርሱም አላረኩሽም።” 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)29 እስከ ከነዓን ምድር እስከ ከላውዴዎንም ድረስ ዝሙትሽን አበዛሽ። ከዚህም ጋር ገና አልጠገብሽም። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)29 እስከ ነጋዴዎች ምድር እስከ ከላውዴዎን ድረስ ግልሙትናሽን አበዛሽ። ከዚህም ጋር ገና አልጠገብሽም። 参见章节 |