ሕዝቅኤል 12:5 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 እያዩህም ግንቡን ቦርቡረው፥ በእርሱም አውጣው። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም5 እነርሱ እያዩ ግንቡን ነድለህ ጓዝህን በዚያ አሹልክ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም5 በሚመለከቱህም ጊዜ የቤትህን ግድግዳ ሸንቁረህ ቀዳዳ አብጅ፤ ዕቃህንም በዚያ ቀዳዳ አሾልከህ አውጣው፤ 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 በፊታቸውም ግንቡን ነድለህ በዚያ ውጣ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)5 በፊታቸውም ግንቡን ንደል በእርሱም አውጣ። 参见章节 |