ሕዝቅኤል 10:15 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 ኪሩቤልም ተነሡ፥ እነዚህ በኮቦር ወንዝ ያየኋቸው ሕያዋን ናቸው። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም15 ኪሩቤልም ወደ ላይ ተነሡ፤ እነዚህም በኮቦር ወንዝ አጠገብ ያየኋቸው ሕያዋን ፍጡራን ነበሩ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም15 ኪሩቤል ወደ ላይ ተነሡ እነርሱም በኬባር ወንዝ አጠገብ ያየኋቸው ሕያዋን ፍጥረቶች ናቸው። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 እነዚህም በኮቦር ወንዝ በእንስሶች አምሳል ያየኋቸው ኪሩቤል በረሩ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)15 ኪሩቤልም ከፍ ከፍ አሉ፥ ይህ በኮቦር ወንዝ ያየሁት እንስሳ ነው። 参见章节 |