Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ሕዝቅኤል 10:13 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

13 መንኰራኵሮችም እኔ እየሰማሁ “የሚሽከረከሩ መንኰራኵሮች” ተብለው ተጠሩ።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

13 መንኰራኵሮቹም፣ “ተሽከርካሪ መንኰራኵሮች” ተብለው ሲጠሩ ሰማሁ።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

13 መንኰራኵሮቹም እኔ እየሰማሁ የሚሽከረከሩ መንኰራኩሮች ተብለው ተጠሩ።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

13 አራ​ቱም መን​ኰ​ራ​ኵ​ሮች እኔ እየ​ሰ​ማሁ ጌል​ጌል ተብ​ለው ተጠሩ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

13 መንኰራኵሮችም እኔ እየሰማሁ ጌልጌል ተብለው ተጠሩ።

参见章节 复制




ሕዝቅኤል 10:13
4 交叉引用  

ሕያዋኑንም ስመለከት፥ እነሆ፥ በአራቱ ሕያዋን አጠገብ በምድር ላይ ለእያንዳንዳቸው አንድ አንድ መንኰራኵር አየሁ።


መላ አካላቸው ሁሉ፥ ጀርባቸው፥ እጃቸው፥ ክንፋቸው፥ መንኰራኵሮቹም፥ የአራቱም መንኰራኵሮች፥ ዙሪያቸው በሙሉ በዐይኖች ተሞልተው ነበር።


እያንዳንዱም አራት አራት ፊት ነበሩት፥ አንደኛው ፊት የኪሩብ ፊት፥ ሁለተኛው ፊት የሰው ፊት፥ ሦስተኛው ፊት የአንበሳ ፊት፥ አራተኛውም ፊት የንስር ፊት ነበረ።


በፍታም የለበሰውን ሰው እንዲህ አለው፦ በመንኰራኵሮች መካከል ከኪሩብ በታች ግባ፥ ከኪሩቤልም መካከል ካለው እሳት ፍም እጆችህን ሙላ በከተማይቱም ላይ በትናት ብሎ ተናገረው። እኔም እያየሁ ገባ።


跟着我们:

广告


广告