ሕዝቅኤል 1:14 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)14 ሕያዋኑም እንደ መብረቅ ብልጭታ ይሄዱና ይመለሱ ነበር። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም14 ፍጡራኑም እንደ መብረቅ ብልጭታ ፍጥነት ወዲያ ወዲህ ይወረወሩ ነበር። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም14 ፍጥረቶቹም እንደ መብረቅ ብልጭታ ወዲያና ወዲህ ተፈናጠሩ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)14 እንስሶቹም እንደ መብረቅ አምሳያ ይሮጡና ይመለሱ ነበር። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)14 እንስሶቹም እንደ መብረቅ ምስያ ይሮጡና ይመለሱ ነበር። 参见章节 |