ዘፀአት 6:28 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)28 ጌታ በግብጽ አገር ሙሴን በተናገረው ቀን፥ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም28 እግዚአብሔር ሙሴን በግብጽ በተናገረው ጊዜ፣ 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም28 እግዚአብሔር ሙሴን በግብጽ ምድር በተናገረው ጊዜ፤ 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)28 እግዚአብሔርም በግብፅ ሀገር ሙሴን በተናገረው ቀን እንዲህ ሆነ፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)28 እግዚአብሔርም በግብፅ አገር ሙሴን በተናገረው ቀን እንዲህ ሆነ፤ 参见章节 |