ዘፀአት 40:37 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)37 ደመናው ካልተነሣ ግን እስከሚነሣበት ቀን ድረስ አይጓዙም ነበር። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም37 ደመናው ካልተነሣ ግን፣ እስከሚነሣበት ቀን ድረስ አይጓዙም ነበር። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም37 ደመናው እዚያው እስካለ ድረስ ሰፈራቸውን ለቀው አይሄዱም ነበር። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)37 ደመናው ካልተነሣ ግን ደመናው እስከሚነሣበት ቀን ድረስ አይጓዙም ነበር። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)37 ደመናው ባይነሣ እስከሚነሣበት ቀን ድረስ አይጓዙም ነበር። 参见章节 |