ዘፀአት 40:31 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)31 ሙሴ፥ አሮንና ልጆቹ እጆቻቸውንና እግሮቻቸውን በእርሱ ታጠቡ፤ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም31 ሙሴና አሮን፣ ወንዶች ልጆቹም እጆቻቸውንና እግሮቻቸውን ይታጠቡበት ነበር። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም31 ሙሴ፥ አሮንና ልጆቹ እጆቻቸውንና እግሮቻቸውን በዚያ ታጠቡ፤ 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)31 በእርሱም ሙሴና አሮን፥ ልጆቹም እጆቻቸውንና እግሮቻቸውን ታጠቡ፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)31 በእርሱም ሙሴና አሮን ልጆቹም እጆቻቸውንና እግሮቻቸውን ታጠቡ፤ 参见章节 |