ዘፀአት 40:28 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)28 መጋረጃውን በማደሪያው መግቢያ ፊት ሰቀለ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም28 ከዚያም መጋረጃውን በማደሪያው ድንኳን መግቢያ ላይ ሰቀለው። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም28 መጋረጃውንም በድንኳኑ መግቢያ ደጃፍ ላይ ሰቀለ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)28 ሙሴም እግዚአብሔር እንደ አዘዘው በድንኳኑ ደጅ ፊት መጋረጃውን ዘረጋ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)28 እግዚአብሔርም ሙሴን እንዳዘዘው በማደሪያው ደጃፍ ፊት መጋረጃውን ዘረጋ። 参见章节 |